ሉቃስ 6:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ቀጥሎም ኢየሱስ “የሰው ልጅ ለሰንበትም ጌታዋ ነው፤” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ደግሞም፣ “የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እርሱም “የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው፤” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው አላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |