ሉቃስ 4:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ስለዚህ በይሁዳም ምኲራቦች ሁሉ እየተዘዋወረ ይሰብክ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በይሁዳም በምኵራቦች መስበኩን ቀጠለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እርሱም በይሁዳ በሚገኙት ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በገሊላ ምኲራቦችም ይሰብክ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በገሊላም ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |