Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 3:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ኔሪ የሚልኪ ልጅ፥ ሚልኪ የሐዲ ልጅ፥ ሐዲ የቆሳም ልጅ፥ ቆሳም የኤልሞዳም ልጅ፥ ኤልሞዳም የዔር ልጅ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የሚልኪ ልጅ፣ የሐዲ ልጅ፣ የዮሳስ ልጅ፣ የቆሳም ልጅ፣ የኤልሞዳም ልጅ፣ የኤር ልጅ፣

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የሚልኪ ልጅ፥ የሐዲ ልጅ፥ (የዮሳስ ልጅ)፥ የቆሳም ልጅ፥ የኤልሞዳም ልጅ፥ የኤር ልጅ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የሜ​ልኪ ልጅ፥ የሐዲ ልጅ፥ የዮሳ ልጅ፥ የቆ​ሳም ልጅ፥ የኤ​ል​ሞ​ዳም ልጅ፥ የኤር ልጅ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የሚልኪ ልጅ፥ የሐዲ ልጅ፥ የዮሳስ ልጅ፥ የቆሳም ልጅ፥ የኤልሞዳም ልጅ፥ የኤር ልጅ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 3:28
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ዮዳ የዮናን ልጅ፥ ዮናን የሬስ ልጅ፥ ሬስ የዘሩባቤል ልጅ፥ ዘሩባቤል የሰላትያል ልጅ፥ ሰላትያል የኔሪ ልጅ፤


ዔር የዮሴዕ ልጅ፥ ዮሴዕ የኤሊዔዛር ልጅ፥ ኤሊዔዛር የዮራም ልጅ፥ ዮራም የማጣት ልጅ፥ ማጣት የሌዊ ልጅ፥


የእስራኤል ሕዝብ በየቤተሰቡ ተመዝግቦ ነበር፤ ይህም ታሪክ በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ ሰፍሮ ይገኛል። የይሁዳ ሕዝብ በሠራው ኃጢአት ምክንያት በመቀጣት ተማርኮ ወደ ባቢሎን ተወስዶ ነበር፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች