ሉቃስ 24:51 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ሲባርካቸውም ሳለ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም51 እየባረካቸውም ሳለ፣ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 እየባረካቸውም ከእነርሱ ተለየ፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እየባረካቸውም ራቃቸው፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። ምዕራፉን ተመልከት |