ሉቃስ 22:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል የሚከበርበት ቀን ተቃርቦ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚህ ጊዜ ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ፋሲካም ተብሎ የሚጠራው የቂጣ በዓል ቀረበ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። ምዕራፉን ተመልከት |