Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 2:50 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

50 እነርሱ ግን እርሱ የተናገረውን አላስተዋሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

50 እነርሱ ግን የተናገራቸው ነገር አልገባቸውም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

50 እነ​ርሱ ግን የነ​ገ​ራ​ቸ​ውን ቃል አላ​ስ​ተ​ዋ​ሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 2:50
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ደቀ መዛሙርቱ ግን ከዚህ ሁሉ ነገር አንዱንም አልተረዱም፤ የንግግሩም ምሥጢር ተሰውሮባቸው ስለ ነበር ምን ማለቱ እንደ ሆነ አላወቁም።


እነርሱ ግን ይህን ነገር አላስተዋሉም፤ የንግግሩም ምሥጢር ተሰውሮባቸው ነበር፤ እንዳይጠይቁትም ፈሩ።


ደቀ መዛሙርቱ ግን ይህ ነገር አልገባቸውም፤ እንዳይጠይቁትም ፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች