ሉቃስ 19:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና፤” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአልና።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው። ምዕራፉን ተመልከት |