ሉቃስ 1:62 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም62 ከዚህም በኋላ አባቱን፦ “ልጅህ ማን ተብሎ እንዲጠራ ትፈልጋለህ?” ብለው በምልክት ጠየቁት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም62 አባቱንም ምን ስም ሊያወጣለት እንደሚፈልግ በምልክት ጠየቁት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ማን ተብሎ ቢጠራ እንደሚወድ አባቱንም በምልክት ጠየቁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)62 አባቱንም ጠቅሰው፥ “ማን ሊሉት ትወዳለህ?” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)62 አባቱንም ማን ሊባል እንዲወድ ጠቀሱት። ምዕራፉን ተመልከት |