ኢያሱ 9:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኀይላቸውን በአንድነት አስተባብረው በኢያሱና በእስራኤላውያን ላይ ለመዝመት መጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት በአንድነት መጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሁሉ ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። ምዕራፉን ተመልከት |