ኢያሱ 16:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የዮሴፍ ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን እንደሚከተለው ተቀበሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስለዚህ የዮሴፍ ዘሮች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ተቀበሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የዮሴፍም ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ወረሱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የዮሴፍም ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ወረሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የዮሴፍም ልጆች ምናሴና ኤፍሬም ርስታቸውን ወረሱ። ምዕራፉን ተመልከት |