53 ያኒም፥ ቤትታፑሐ፥ አፌቃ፥
53 ያኒም፣ ቤትታጱዋ፣ አፌቃ
53 ያኒም፥ ቤትታጱዋ፥ አፌቃ፥
53 ኢያማይን፥ ቤታቁም፥ ፋቁሕ፤
ደግሞም አራብ፥ ዱማ፥ ኤሽዓን፥
ሑምጣ፥ ኬብሮንና ጺዖር ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትን መንደሮች ያጠቃልላሉ።
ዛኖሐ፥ ዔንጋኒም፥ ታፑሐ፥ ዔናም፥
በታፑሐ ዙሪያ የሚገኘውም ምድር ለምናሴ ተሰጠ፤ በድንበር ላይ የምትገኘው ትንሽዋ የታፑሐ ከተማ ግን የኤፍሬም ዘሮች ይዞታ ነበረች።
እስራኤላውያን ፍልስጥኤማውያንን ለመውጋት ወጡ፤ ስለዚህም እስራኤላውያን አቤንዔዜር ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ሰፈሩ፤ ፍልስጥኤማውያንም አፌቅ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ሰፈሩ፤