ዮሐንስ 4:41 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 በቃሉም ምክንያት ሌሎች ብዙ ሰዎችም በእርሱ አመኑ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ከቃሉም የተነሣ ሌሎች ብዙዎች አመኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 በቃሉ ምክንያት ከፊተኞች ይልቅ ብዙ ሰዎች አመኑ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ስለ ቃሉም እጅግ ብዙዎች አመኑበት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ስለ ቃሉ ከፊተኞች ይልቅ ብዙ ሰዎች አመኑ፤ ምዕራፉን ተመልከት |