ዮሐንስ 17:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔ የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርኩህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር አከበርሁህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እኔ እንዳደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔ ልሠራው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |