ዘፍጥረት 9:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ኖኅ ገበሬ ነበረ፤ የወይን ተክልንም መትከል ጀመረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ኖኅ ገበሬ ነበረና ወይን ተከለ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ኖኅ ቀዳሚ ገበሬ ነበረ፤ የወይን ተክልንም ተከለ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፤ ወይንም ተከለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፥ ወይንም ተከለ። ምዕራፉን ተመልከት |