ዘፍጥረት 6:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይሁን እንጂ ኖኅ የተባለው ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አግኝቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይሁን እንጂ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከት |