Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 27:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 የፍየሎቹንም ቆዳ በክንዶቹ ላይና ጠጒር በሌለበት በአንገቱ ላይ አለበሰችው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 እንዲሁም የዐንገቱን ለስላሳ ክፍል የጠቦቶቹን ቈዳ አለበሰችው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የጠቦቶችንም ለምድ በእጆቹና በለስላሳው አንገቱ ላይ አደረገች፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የጠ​ቦ​ቶ​ች​ንም ለምድ በእ​ጆ​ቹና በለ​ስ​ላ​ሳው አን​ገቱ ላይ አደ​ረ​ገች፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የጠቦቶችንም ለምድ በእጆቹን በለስላሳው አንገቱ ላይ አደረገች

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 27:16
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የመጀመሪያው ልጅ መልኩ ቀይ፥ ሰውነቱ ጠጒራም ነበር፤ ስለዚህ ዔሳው ተባለ።


የታላቁ ልጅዋን የዔሳውን የክት ልብስ ከተቀመጠበት ቦታ አውጥታ ለያዕቆብ አለበሰችው።


ያዘጋጀችውንም ጥሩ ወጥ ከጋገረችው እንጀራ ጋር ለልጅዋ ለያዕቆብ ሰጠችው።


ክንዶቹ እንደ ዔሳው ክንዶች ጠጒራም ስለ ነበሩ ይስሐቅ ያዕቆብን ለይቶ ማወቅ አልቻለም፤ ሊመርቀው ከተዘጋጀ በኋላ፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች