ዘፍጥረት 11:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 አርፋክስድም 35 ዓመት ሲሆነው ሳላሕን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አርፋክስድ በ35 ዓመቱ ሳላን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አርፋክስድም ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሼላሕንም ወለደ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ምዕራፉን ተመልከት |