ዘፍጥረት 1:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ቀኑ መሸ፤ ሌሊቱም ነጋ፤ ሦስተኛ ቀን ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 መሸ፤ ነጋም፤ ሦስተኛ ቀን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሦስተኛ ቀን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ። ሦስተኛም ቀን ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ፤ ሦስተኚ ቀን። ምዕራፉን ተመልከት |