ኤፌሶን 6:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ይህንንም ብታደርግ “ሁሉ ነገር ይሰምርልሃል፤ በዚህም ምድር ላይ ዕድሜህ ይረዝማል።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “መልካም እንዲሆንልህ፣ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም” የሚል ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መልካም ይሆንልህ ዘንድ፥ በምድር ላይም ዕድሜህ ይረዝም ዘንድ።” ምዕራፉን ተመልከት |