ዳንኤል 4:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 “ንጉሥ ሆይ! እነሆ፥ ትርጒሙ ይህ ነው፤ ልዑል እግዚአብሔር በአንተ በጌታዬ በንጉሡ ላይ እንዲፈጸም የወሰነው ነገር የሚከተለው ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “ንጉሥ ሆይ፤ ትርጕሙ ይህ ነው፤ ልዑሉ በንጉሡ በጌታዬ ላይ ያወጣው ዐዋጅ ይህ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በጌታዬ በንጉሥ ላይ የወረደው የልዑሉ ትእዛዝ ነው፥ ምዕራፉን ተመልከት |