ዳንኤል 11:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚያ በኋላ ንጉሡ ወደ ገዛ አገሩ ምሽጎች ይመለሳል፤ ነገር ግን ተሰናክሎ ስለሚወድቅ ዳግመኛ አይታይም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በገዛ አገሩ ወዳሉት ምሽጎችም ፊቱን ይመልሳል፤ ነገር ግን ተሰናክሎ ይወድቃል፤ ዳግምም አይታይም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ፊቱንም ወደ ገዛ ምድሩ አምባዎች ይመልሳል፥ ተሰናክሎም ይወድቃል፥ አይገኝምም። ምዕራፉን ተመልከት |