ቈላስይስ 2:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም የምላችሁ ማንም በሽንገላ ቃል እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ማንም ንግግር በማሳመር እንዳያታልላችሁ ይህን እነግራችኋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ይህንንም የምለው ማንም አሳማኝ በሚመስል ንግግር እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይህንም የምላችሁ በሚያባብል ነገር የሚያስታችሁ እንዳይኖር ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |