Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




2 ሳሙኤል 22:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 በፊቱ ካለው ነጸብራቅ የተነሣ ጥቅጥቅ ያለ ደመና፥ በረዶና የሚነድ እሳት መጣ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሣ፣ የመብረቅ ብልጭታ ወጣ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በፊቱ ካለው ብርሃን የእሳት ፍም ነደደ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 በፊ​ቱም ካለው ብር​ሃን የተ​ነሣ ፍም ተቃ​ጠለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 በፊቱም ካለው ብርሃን የተነሣ ፍም ተቃጠለ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ሳሙኤል 22:13
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግዚአብሔር ከሰማይ አንጐዳጐደ፤ ልዑል እግዚአብሔር ድምፁን አሰማ።


ከአፍንጫው የቊጣ ጢስ ወጣ፤ ከአፉም የሚባላ የእሳት ነበልባልና የሚያቃጥል ፍም ወጣ።


በተራራው ጫፍ ላይ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክብር በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ እንደሚባላ እሳት ይታይ ነበር።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች