ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እኔ አገልጋይህ የአገልጋይትህ ልጅ፥ ለአጭር ጊዜ የምኖር ደካማ ሰው፥ ስለ ሕጎችህና ስለ ፍትሕ የማላውቅ ነኝና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እኔ ባሪያህና የሴት ባሪያህ ልጅ፥ ኀይሌ የደከመ ሰው፥ ዘመኔም ያነሰ፥ ሕግንና ፍርድንም ለማወቅ አነስተኛ ነኝና። ምዕራፉን ተመልከት |