|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ጥበብ 9:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዙፋንህ የምትቀመጥ ጥበብን ስጠኝ፤ ከልጆችህም መሀል አትነጥለኝ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በዙፋንህ የምትቀመጥ ጥበብን ስጠኝ፥ ከባሮችህም ለይተህ አትናቀኝ።ምዕራፉን ተመልከት |