|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ጥበብ 9:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዓለምን በቅድስና ለመግዛት፥ ፍትሕንም ለመጠበቅ፥ በነፍስ ታማኝነት ያልተዛባ ፍርድ ለመስጠት፥ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዓለሙንም በቸርነትና በጽድቅ እንዲሠራራ፥ በቅን ልቡናም እንዲፈርድ ያደረግኸው፥ምዕራፉን ተመልከት |