ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአባቶቻችን አምላክ፥ የምሕረት ጌታ፥ መላውን ዓለም በቃልህ ፈጠርክ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በፍጹም ልቤም እንዲህ አልሁ፥ “የአባቶች አምላክ፥ የምሕረት ጌታ፥ በቃልህ ዓለሙን ሁሉ የፈጠርኽ፤ ምዕራፉን ተመልከት |