ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዚህኛው ሕይወት ሃብትን ማግኘት ካስፈለገ፥ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ከሆነችው ጥበብ የበለጠ ሃብታም ከወዴት ይገኛል ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እርሷም ባለችበት ዘንድ ብልጽግና አለ፤ በዚህ ዓለም ገንዘብ ላደረጓት ሰዎች ከሁሉ ትመረጣለች፤ ሁሉን የምታደርግ ጥበብን የሚበልጣት ምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |