ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እንዲያውም ጥሩ በመሆኔ፥ መኖሪያዬ እንዲሆን የተሰጠኝ ሥጋ ንጹሕ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ደግ ነኝና ወደ ንጹሕ ሥጋዋ ገባሁ። ምዕራፉን ተመልከት |