|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ጥበብ 8:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ደስታ ያልተለየኝ ልጅ ነበርሁ፤ ዕጣዬ ሆኖ የደረሰኝም ነፍስ ደግ ነች።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እኔ ዐዋቂ ልጅ ነኝ፤ ሰውነቴም በጎ ሆነችልኝ።ምዕራፉን ተመልከት |