ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ ቤቴ ስመለስ የምዝናናው ከእርሷ ጋር ነው፤ እርሷ ባለችበት ምሬት የለምና። ሕየወትን ከእርሷ ጋር ሲመሩ ሥቃይ የለም፥ ተድላና ደስታ ብቻ እንጂ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእርሷ ጋር መኖር መራራነት የለበትምና፥ ከደስታና ከሐሤትም በቀር ድካምና ኀዘን አይቀርብምና ወደ ቤቴ በገባሁ ጊዜ በእርሷ ዐርፋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |