ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በእርሷ ምክንያት ብዙሃኑ ያደንቁኛል፤ ወጣት ብሆንም እንኳ በሽማግሌዎች ዘንድ የተከበርሁ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በእርስዋም ምክንያት እኔ ጐልማሳው በብዙዎች ዘንድ ምስጋናን፥ በሽማግሌዎችም ዘንድ ክብርን አገኘሁ። ምዕራፉን ተመልከት |