Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ጥበብ ከማንኛውም እንቅስቃሴ ፈጥና መንቀሳቀስ ትችላለች፤ ንጹሕ በመሆኗም ሁሉንም ነገር ዘልቃ ትናኛለች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የጥ​በብ እን​ቅ​ስ​ቃ​ሴዋ ከእ​ን​ቅ​ስ​ቃሴ ሁሉ ይፈ​ጥ​ና​ልና። በሁ​ሉም ዘንድ በስ​ፋት ትመ​ላ​ለ​ሳ​ለች፤ ስለ ንጽ​ሕ​ና​ዋም ጽር​የት በሁሉ ትሄ​ዳ​ለች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 7:24
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች