ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥበብ አዋቂ፥ ቅዱስ፥ የተለየ ባለ ብዙ ባሕርይ ረቂቅ፥ ተንቀሳቃሽ፥ አስተዋይ፥ እንከን የለሽ፥ ግልጽ፥ የማትደፈር፥ ቅን፥ ብልኀ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በእርስዋ የማስተዋል መንፈስ አለና፤ እርሱም ቅዱስ፥ በልደት ብቸኛ የሆነ፥ አንድ ሲሆን ሀብቱ ብዙ የሆነ፥ ረቂቅ፥ እንቅስቃሴውም የፈጠነ፥ ቃሉ የሚያምር፥ ጠቢብ፥ ዕድፈትም የሌለበት፥ የማይደክም፥ ጥንት የሌለው፥ ነዋሪ፥ ቸርነትን የሚወድ፥ ፈጣን፥ በጎ ነገርን ለማድረግ የሚከለክለው የሌለ፥ ምዕራፉን ተመልከት |