ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጊዜን መጀመሪያ፥ ማብቂያውንና አጋማሹን፥ የቀናት እርዝማኔ፥ ልውውጥና የወቅቶችን መፈራረቅ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የዘመኑን መጀመሪያውንና መጨረሻውን፥ መካከሉንም፥ የቀኑን መመላለስ፥ የጊዜውንም መለዋወጥ፥ ምዕራፉን ተመልከት |