ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በጥበብ ያገኘኋቸው በመሆኑም እደሰትባቸዋለሁ፤ በመጀመሪያ ላይ ግን የሁሉም እናት እርሷ መሆኗን አላወቅሁም ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥበብ የእነዚህ ሁሉ አበጋዛቸው ናትና በሁሉ ደስ አለኝ፤ ጥበብ የእነዚህ ሁሉ አስገኛቸው እንደ ሆነች አላወቅሁም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |