ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከሚያቃጥል ምቀኝነት ጋር ወዳጅነት የለኝም፤ ምቀኝነትን ከጥበብ የሚያገናኝ ከቶውንም የለምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምቀኛ ቅንአት አልኖርም፤ እንዲህ ያለ ሰው ከጥበብ ጋራ አንድ አይሆንምና። ምዕራፉን ተመልከት |