ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሷን ማፍቀር ማለት ሕጐቿን ማክበር ማለት ነው። ሕጐቿን መጠበቅ አለመበላሸትን ማረጋገጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እርሷንም መውደድ ሕጓን መጠበቅ ነው፤ ሕጓንም መስማት ሕይወትን መረዳት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |