Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እኛ ያልተጓዝንበት የጥፋትና የክፋት መንገድ የለም፤ መንገድ በሌለበት በረሃ አቋርጠናል፤ የእግዚአብሔርን መንገድ ግን አናውቀውም ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በደ​ል​ንና ጥፋ​ትን በመ​ን​ገ​ዳ​ችን ሞላን፤ በም​ድረ በዳም ሄድን፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም መን​ገድ አላ​ወ​ቅ​ንም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 5:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች