ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኃይለኛ ነፋስ በእነርሱ ላይ ይነፍሳል፤ እንደ ዓውሎ ነፋስም ያበጥራቸዋል። ኃጢአት ምድርን ወና ያስቀራታል፤ ክፋትም የኃያላኑ ዙፋን ያነኳኩተዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኀይል ያለው ነፋስም ይቃወማቸዋል፤ እንደ ነፋስም ያደርቃቸዋል፤ ኀጢአት ምድሩን ሁሉ ታጠፋለችና፥ ክፉም መሥራት የኀያላኑን ዙፋን ይገለብጣልና ይበትናቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |