ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በደምብ ከተወጠረ ቀስት፥ እንደሚምዘገዘግ ፍላጻም፥ ከደመናዎች ውስጥ ኢላማቸውን ለመምታት ይፈተለካሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ፈጥኖ ያገኛቸው ዘንድ በአሳቾች ሰዎች ላይ የመብረቆቹ ድል ነጎድ በቀጥታ ይሄድባቸዋል። መልካም ሆኖ ከተገተረ ቀስት እንደሚወረወር ፍላጻ ከደመናዎች ውስጥ ወደ ዓላማቸው ይወረወራሉ ። ምዕራፉን ተመልከት |