ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የማይታጠፈውን ቅድስና ጋሻ፥ የማይበርድ ቁጣውን ሠይፍ ያደርጋል፤ ዓለምም ግድየለሾችን ለመውጋት አብራው ትዘምታለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የማይሸነፍ የእውነት ጋሻንም ይይዛል። ምዕራፉን ተመልከት |