ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የክፉ ሞገድን ሰንጥቆ ሲያልፍ፥ ያለፈበትን መንገድ ዱካ እንደማይተውና ደጋፊ ብረቱም ላይ አሻራውን እንደማያሳርፍ መርከብ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በባሕር ላይ እንደሚሄድ፥ ውኃም በማዕበሉ እንደሚነጥቀው፥ ያለፈበት ፍለጋው እንደማይገኝ፥ በማዕበሉም መካከል አካሉ የሄደበት መንገድ እንደማይታወቅ መርከብ፥ ምዕራፉን ተመልከት |