ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የዕድሜ መርዘም ሽምግልናን አያስከብረውም፤ የዓመታት መብዛትም የሕይወት ትክክለኛ መለኪያ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሽምግልና ክብር በዕድሜ ብዛት አይደለም፤ በዓመታትም ቍጥር የሚቈጠር አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |