ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ኃጢአታቸው ከተቆጠረ በኋላ፥ በፍርሃት እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ፤ ክፉ ሥራዎቻቸውም ሊከሷቸው በፊታቸው ይቆማሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በፍርሃትም ሆነው በኀጢኣታቸው ለመወቀስ ይቀርባሉ፤ ኀጢኣታቸውም በፊታቸው ተገልጦ ይዘልፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |