ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኒህ ኃጢአተኞች፥ የጠቢቡን ፍጻሜ ይመለከታሉ፤ ጌታ ለእርሱ ያሰበለትን ግን ከቶውንም አያውቁም፤ ከምንም እንዳዳነው አይረዱም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ጠቢብ የሆነ የጻድቁን ሞት አይተው እግዚአብሔር ስለ እርሱ ምን እንደ መከረ፥ ወደ እርሱም ለምን እንደ ሰበሰበው አያስተውሉምና። ምዕራፉን ተመልከት |