ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ነፍሱ ጌታን የምታስደስት በመሆኗ፥ ከከበባት ክፋት ፈጥና ወጣች፤ ሰዎች ግን ሁኔታዋን አልተረዱም፤ አእምሮአቸውም እውነታዋን አልተቀበለውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ነፍሱ እግዚአብሔርን ደስ አሰኝታዋለችና፤ ስለዚህም ከክፉዎች መካከል ተለይቶ በችኮላ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |