ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ክፋት ከሐሳቡ እንዳያዘናጋው፥ ተንኮልም ነፍሱን እንዳያታልላት እርሱ ተወሰደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ክፋትም ዕውቀቱን ሳትለውጥበት፥ ይህም ባይሆን ሐሰት ሰውነቱን ሳታስትበት ተነጥቆ ይሄዳል። ምዕራፉን ተመልከት |