ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በአጭር የተቀጩ እንደሆነ ደግሞ፥ በፍርድ ቀን ተስፋም፥ መጽናናትንም አያገኙም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ፈጥነውም ቢሞቱ በፍርድ ቀን ተስፋና መጽናናት አይኖራቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |