ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን የአመንዝራዎች ልጆች አያድጉም፤ የሕገ ወጥ አልጋ ፍሬዎችም ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያመንዝራዎች ልጆች ግን ከቍጥር የጐደሉ ይሆናሉ። ከሕግ ተላላፊ መኝታ የተወለደ ልጅም ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |